EMS Policy

We are a Local Ethiopian's Dry Waste Management Company, Committed to The Environment.

 

We firmly believe in the protection and sustainability of the environment; therefore, we seek to maintain and continually improve our environmental performance through the following:

  • Commit to pollution prevention and continual improvement while fulfilling the compliance obligations of the company and ISO 14001:2015 requirements. 
  • Operate in an ethical and responsible manner, through providing competent human resources 

We communicate our Environmental Policy to all our interested parties as applicable 

Approved by: Heaven Belihu                                           General Manager

Feb 2021

ድርጅታችን አካባቢን በዘላቂነት  ከጉዳት መጠበቅ እንJዳለበት አስፈላጊ መሆኑን በጽኑ ያምናል፤ ስለዚሀም    በቀጣይነት  የአካባቢ ጥበቃን ለማሻሻል እንሻለን፡፡ ውጤታማነትን በሚከተሉት ዋና እሴቶቻችንን በመጠቀም ተግባራዊ ለመድረግ ቃል እንገባልን፡፡

  • የአካባቢ ብክለትን ለመከላከልና ለማሻሻል   ህጎችን፣ መመሪያዎችን እና የአይኤስኦ 14001፡2015 ተግባራዊ ለማድረግ
  • አስፈለጊ የሆኑ ብቁ የሰዉ ሀይልን መድቦ በሀላፊነት እና በስነምግባር በመስራት 

 

ይህንን ፖሊሲ  አስፈላጊ ለሆኑ ባለድርሻ አካላት እናሳውቃለን::

ያፀደቀው፡-  ሄቨን በልሁ  ዋና ስራ አስኪያጅ

`የካቲት 2013ዓ.ም